المدة الزمنية 1:50:34

64ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በአባቱ ሞትምክንያት ሀብት የተቀማው ወጣት (በመምህር ተስፋዬ)

45 473 مشاهدة
0
3.3 K
تم نشره في 2021/07/04

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 410
  • @
    @user-pf2qm8mt3q3 years ago አተን የሰጠን የድግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን 71
  • @
    @tsegazeab88683 years ago የልደት መዝሙሩ በጣም በጣም ደስ ይላል ።እኔ የልጆቼ ልደት ቀን ተጠቅሜበታለው ።በርቱ ለኤልዳ መልካም ልደት እና ምርቃት።እግዚአብሔር ያሳድጋት። 104
  • @
    @user-of8gj2di6n3 years ago ተስፋ ስላሴ አንጀቴ ወንድሜ እንዴት ነህልኝ 😭ሰው ችግራችንን ማን አወቀልን ወይ አይረዱን ወይ ዝም አይሉ ትዳርህ ይባረክ የልጆችህን መጨረሻ ፈጣሪ ያሳምርልህ አሜን 🙏 27
  • @
    @tigistabajiru75953 years ago መምህር እኔ ማቀው በቅርብ ተመሳሳይ ታሪክ አለ ።ስለማቀው ሰው የተናገርክ ያህል እስኪመስል ነው የሠማሁት😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏 13
  • @
    @user-wd7vi5ij3b3 years ago መምህሬ ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን፫ 4
  • @
    @worektadess12533 years ago እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አዳምጬ እመለሳለሁ ! 3
  • @
    @askelagabisa400last year መምህር ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት እዲህ አይነት ታሪክ ሰምቼም አላዉቅም ለአተም እግዚአብሔር ይስጥህ ጰጋውን ያብዛልህ
  • @
    @lemlemsolomon85803 years ago መምህር አንኳን ደህና መጣህ የዛሬውን ገጠመኝ ፊልም ነው የመሰለኝ በጣም በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ አረ መምህር አሁንስ ቀናሁ በየሰርጉ ቤት አንተ ስትጠራ ጸጋውን ያብዛልህ 1
  • @
    @tsion13253 years ago ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
    እግዚአብሄር ባንተላይ ሆኖ እያሥተማረን ነዉ አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ ለእኛም በስደት በጭንቀት ላለንዉ በጸሎት አስቡን
    15
  • @
    @mebratseifelddin77103 years ago Memhrachin tebarek Enamesegnalen Regim edmana tana yistln 😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍 1
  • @
    @netsanetsoimon83553 years ago እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
  • @
    @genetarega46773 years ago መምህር ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር በምድር ላይ ይህን ሁሉ እንድትሰራ የምድራዊውን መለዕክ አድርጎሃል በተሰጠህ ፀጋላይ እመቤቴ ጨምራ ትስጥህ እድሜና ጤንነት ከነቤተሰቦችህ ተመኘሁልህ
  • @
    @yeshewalemhailu14023 years ago ስለ ትምህርተ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ፍቅር እኮ የማያሸንፍው የማይንደው ተራራ የለው በጣም የሚያሳዝንም የሚያስደስትም ነው መልካም ጋብቻ እህቴ ወንድማችን ደሞ በፀሎትክ አስበኝ እህተማረያም ነኝ ከአረብ ሀገር እግዚአብሔር ለሁላችንም የንስሀ ሞት ይስጠን አሜን 1
  • @
    @user-xr2ub5kx5c3 years ago እውነት ነው መምህር እኔ የቡና ሱሰኛ የዝሙት ፊልም የእራስ ምታት የጭንቀት ነፃ ነኝ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን የምኖረው ዱባይ ነው የመዳም ሸቃላላላ ግን ትንሽ የሸገርኝ ገንዘብ ላይ ነው በብዛት 2
  • @
    @user-nd4ld6tt1w3 years ago በስመአብ በእዉነት መታደል ነው እኔስ ሁሌ እምማረዉ መልካምነትን መሸመት ነው እግዚአብሔርን ይዞ ብዙ ማትረፍ ይቻላል ለካ ኤልዱ መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ
  • @
    @vhhh84803 years ago የዛሬ ደም በጣም ይገርማል በጣም ደሰ የሚል ነዉ እረ መምህራችን የልደት መዝሙር በጣም አሪፍ ነዉ እዉነት እኔ ፈጣሪ ለዛ ክብር ያድርስኝ እንጂ ሲወለድ በልደት መዝሙር ነዉ ማክብርላችዉ እድሜና ጤና ይሰጥልን መምህራችን 2
  • @
    @user-vx7vc8fq9y3 years ago የህይወቴ፡ቀያሪ፡መምህር፡ቃለህወትን፡ያሠማልን፡እድሜ፡ጤና፡ይሥጥልን 12
  • @
    @user-zn9es1is2k3 years ago እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
    እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ
    4
  • @
    @kidusmiikaellredatemesigiz87663 years ago Ameen 👏👏👏 qale hiwotin yasamalin bexam Des ilala
    👏👏👏👏 Egzihabiher Le zelalam hayal nawo⛪⛪⛪👏👏👏
  • @
    @abijohannes3 years ago ኣግዝያብህር ይመስግን መምህር ስላምና ጢና ይስጥህ ለዝናም ጾሎት ኣድርግልን
  • @
    @mebratsntayehu88432 years ago ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ
  • @
    @eyerusalemeyerusalem61503 years ago GETA EGZIABHER HOY TEMESGEN kibreh mideren yimula 😭😭😭😭🤲
  • @
    @gmdinentrfe35243 years ago ሠለም ሠለም ሠለም መ መምህራችን እንኮን ደና መጣህ,እግዚአብሔር አንተ ላይ አድሮ ህወትየን ቀይሮታ.እግዚአብሔር ይመስገን በይገባኛ ባህዛብ አገረ ለቅዱስ ቁረባን በቅቺለው,መ ምህረ እደመነ ጠና ይስጥህ ወላዲ አምላክ ደንግል ማርያም ከንተጋ ትሁን በፀሎታቹ አስብኙ ወለተሰማኢት
  • @
    @user-gw2fc7gg7c3 years ago ገጠመኝ 56 ትናትና እየደገምኩት ነበር የቴኳንዶዋ ልጅ ደሰ ይላል
    እባካችሁ እህቶቼ አ.አ ውሰጥ ናጄሪያውያን በመተት ብዙ ወንጀሎችን እየሰሩ ነው ተጠንቀቁ የTST አጋልጥን ዩቱዩብ እዩት እና መጠንቀቅን የመሰለ የለም የማታውቁትን ሰው ሰላም አትበሉ የኮሮና ሰላምታም ቢሆን።
    1
  • @
    @yetenaytyeteye41533 years ago amen wedemachin balkebet selamek yebezalen❤ 1
  • @
    @user-sn7rk3tr4k3 years ago መምህረ መኞቴ ምን እንደመምኛልህ ታቃለህ?? ዘቢብን ውንድ ለጅ ብትሆን ባአሁን ሰአት አጠገብህ ሆኞ አቤ ታየኝ አሁንም አረፈደም የኔ ቸኮሊት እንኳንም ተወለሸልን 17
  • @
    @kalkdan45213 years ago አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 1
  • @
    @user-qs7zd1so1g3 years ago መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ከዚህ ትምርት ብዙዎች ተምረናል ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይመስገን አሜን 😘😘🙏🙏
  • @
    @user-kc2re2vk3b3 years ago ሰላም መምህራችን በሰላም እምዬ ሀገሬ ልግባ እጂ ብዙ ምስክርነት እመሰክራሎ የለሁት በሳውዲ ነው ። በጣም በችግር ስላለን በፃሎት አስቡን አመሰግናሎ 1
  • @
    @tamiratgirma63563 years ago ሰላም እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችንን መንበረ ማርያም ና ሀይለ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡን። 2
  • @
    @user-jh2pc2kz4t3 years ago ሁሉ በእርሱ ሆነ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑርልን የእኛ ልዩ የምንሳሳልህ💚💛❤
  • @
    @destyasthin65353 years ago በእውነት በጣም ደስ የሚል መምህር እንዳልከውም በፊልም ቢሆን በጣም የእግዚአብሄር ስራ ይታይበት ነበር ግን ደግሞ ዋናው መመለሱ ነው ግን የወንድማችንስ እናት
  • @
    @yekanuyeshewasyekanuyeshwa30213 years ago ቃለሕይወት ያሰማልን እርስተ ሰማየት ያዉርስልን አሜን በጣም እናመሰግንለን ብዙ ነገሮችን ተምራለሁ በተለይ ትግስትን 3
  • @
    @user-xu5dn7tm9z3 years ago መምህራችን ተስፋ ስላሴ በተረጋጋ መንፈስ ያስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    የሳቱቱን ከስሕተታቸው የምመልስ እሱ እግዚአብሄር ምስጉን ነው ። የማይቀየም ንሳሓ የምወድ እሱ እግዚአብሄር ምስጉን ነው። ለፍጥረት ሁሉ ቸርነትን ያደርጋል እና
    የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
    1
  • @
    @EdomTube21293 years ago እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደሕህና መምህር አደዚህ ያሉ እናቶችን ልቦና ይስጣቸው እኔም የማልሆነው አላምቅምና ልቦና ይስጠኝ ትክክል መቼም ምንም የለንም ጠቅሞናል የውሐው ቧንቧ ጸበል ሆነን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ታማኝ ነው የሱ የሆኑትን አያሳፍርም 💒 እንኳን ለዚሕ በቃ እውነትነው በለባችን በእምነታችን ያውጣልን መምህር አንተን መሳዮችን ሺ ይሁኑልን እድሜ ጸጋ ያብዛልክ❤❤❤💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲 ...
  • @
    @bezaeuale94653 years ago እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አንዳንድ ሰው ለምን የሰው ተቃራኒ እንደሚሆኑ አይገባኝም አሁን ምን ክፋት አለው ልጆች ልደታቸውን በመዝሙር ቢያከብሩ እንደውም ደስ የሚል ነገር ነው መንፈሳዊ ልጆች ይሆናሉ 3
  • @
    @user-px6wk1cy8x3 years ago አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ ጥሩ ትምህርት ነዉ 1
  • @
    @woinshetsama26933 years ago እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጡ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቀወት 4
  • @
    @user-pf2qm8mt3q3 years ago በፀሎታችሁ አስቡን ፍቅርተ መድህን ገብረ ሀና ወለተ ማርያም ገብረ ስላሴ ወለተ ስላሴ ወለተ እየሱስ ብላችሁ በተሰቦች በጣም ፈተና ላይ ናቸዉ 6
  • @
    @saraka50193 years ago እውነት መምህር የብዙውን ህይወት እየቀየረክ ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን
  • @
    @fisehamelaku99063 years ago ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን
  • @
    @paulasarkis40663 years ago መምህር ሰላምህሰላምህይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የዛሬው አስ የስቃል ያሳዛናል የስተምረል ቸሩ መድንሀኔአለም ይክበር ይመስገን አሜን
    5
  • @
    @LoveLife-qw8xs2 years ago በእውነት ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ዛሬ አራተኛ ቀኔ ነው በጣም የሚገርም የፈጣሪ ስራን ጥበብ እያየውበት እየተማርኩበት ነው እግዛብሄር ይመስገን ተባረክ ለሰዎች ህይወት ተጨንቀህ እኛን እያስተማርከን ስለሆነ ቃለ ህይወት ያሰማልን
  • @
    @elsatesfay47372 years ago Edmen tenan yasth egzbaher l am eritrean god blees you🙏🙏🙏⚘️
  • @
    @asugualkeshi20823 years ago አንተን የሰጠን እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
  • @
    @genetasinake32443 years ago አሜን አሜን አሜን መምህር ተባርክ ቡዙ ነገር ተማርኩ አግዚሓቤር ዪመሰገን
  • @
    @samrakasew34573 years ago ሰላም የምንወድክ የምናከብርክ ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን። 3
  • @
    @amenteshome60133 years ago እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
  • @
    @user-ht3ff3ds2o5 months ago መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ብያለው በጣም የሚያስገርም ገጠመኝ ነው የሰማው ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውበት
  • @
    @dhdjj59802 years ago ደስ ክብሉ ስድራቤት እዮም ❤
    መምህር ንኩሉ ግዜ ሰላም ይሃብኩም ፈጣሪ 🙏
    ኣነ ካብዚ ብዙሕ ነገር ተማሂረ እየ ብተለይ ኣብዚ ሕጂ እዋን ንይቅርታ ዝከውን ልቢ የድልየና እዩ ።💙 ድንግል ማርያም ፍቅርን ሰላምን ትሃበና 🙏
  • @
    @sabaghumbot54853 years ago እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ እህት መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረኩ ከነ ቤተሰብችህ።
  • @
    @kidankidankidankidan70313 years ago እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ
    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል ክብር ምስጋና ለፈጣሪያችን ይሁን አሜን
    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በገጠመኞችህ ብዙ እየተማርንበት ነው
  • @
    @batetekela69863 years ago እግዚአብሔርን የተመሰገነ ይሁን ለእኔ እና በተሰቦቻን እግዚአብሔር ይጎበኝን ፀልይሊን መአሚር ወለተማረያም ነኝ 2
  • @
    @user-uo8il1nw4n3 years ago እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በጣም ደስ ይላል እኛንም እግዚአብሔር ይቅይርን አሜን
  • @
    @masarathaily46363 years ago ቃል ህወት ያሰማልን ኢኤ ታሪክ የኔነው የውርስ ቤት አባቴ አጥቻለው መተት ከባደነው የባቴ የጀራት በ ቤት ውርስ ጠቋይ ቤት ኤዳ እዳዪወርሳት አባቴ አብዶ ነው የሞተው እና መተት ከባድነው የዛሳት እግዝአቤሔር ባቅ ጡሩነበረ የለመ መው አያቀውም እና መምህር ወነቴነዉነው የመተወጣው መምህር ተባርክልኝ 😭😭😭😭 1
  • @
    @user-tw6mo5jk7k3 years ago ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ስራው እፁብ ድይቅ ነው ተመስገን አምላኬ
    ትዕግስት በሀርን ታደርቃለች ሲባል ነበር የምሰማው
    የልጁ ትዕግስት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ለመልካም አደረገ ተመስገን 🙏🙏
  • @
    @sara-nd8mw3 years ago እግዚአብሄር ይመስገን በእዉነት በጣም እሚገርምና እሚደንቅ ነዉ እሚያሳዝንም ነዉ 😔አቤት ክፋታችን እኮ የእነሱን ልብ የሰበረ አምላክ የኛንም ልቦናችንን ይስበርልን 💔😢 መጨረሻዉ ግን በጣም ደስ ይላል መምህሬ በጣም እየሳኩ😄 ነዉ የጨረስኩት በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እማፍቅር
    ትጠብቅልን
    1
  • @
    @weletmariyamwebalem94003 years ago እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር በውነት በጣም ነው ሚጣፍጠው
  • @
    @SalamSalam-hn8tk3 years ago ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እፁብ ድንቅ እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን
  • @
    @tesfayekebede98393 years ago መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ገጠመኝና ልዩ ገጠመኝ በጣም ነው ያስተማረን በተለይ ልዩ ገጠመኝ 64 “ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፤ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና። በዚህ ቤተሰብ የእግዚአብሔር ፍቅር በልጁ ተገለጠ፡፡ ፤በእናቷና በልጅቷ እግዚአብሔር ገብቶ እንዴት ፍቅርን እንደገለፀ የሚያስተምር ልዩ ገጠመኝ ነው፡፡ ... 1
  • @
    @yashihaile933 years ago Tsegawun yabzaleh yagelgelot zemenehen yarzmew
  • @
    @arsemasara91753 years ago Bewnat astemari new enkanme fetari negarotun fatalatw sega eyatalelna eyababal nafsatnen lasiol lamsegabat yemfalegaw dablos new selzek yatwahdo lij neku ebaktu Memihr kalhwat yasemalen 🙏❤️
  • @
    @user-kq9zw2mo7k3 years ago ትክክል ነህ መምህር እኔ ግን በግሌ ያደጉት ህፃናት ማሳደጊያ ነው ብፁዕ አባታችንአቡነ ቄሪሎስ በፍቅር በሳቅ በጥሩ መልካምነት ነው ያሳደጉን እኛም ሲመጡ እየሮጥን እግራቸውን እንስማቸዋለን በመዝሙር እንቀበላቸው አለን እሳቸውም በመስቀል ልጆቼ እያሉ ይባርኩናል እንደ ልጆቹ አኛም እንዳባታችን በፍቅር ነው ያሳደጉን የሰሜን ወሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀገረስብከት አስተዳደር ናቸው የፈጣሪ ፍቃድ ይሁንልኝ ህጄ በረከታቸው እቀበላለሁ ደግአባት ናቸው አባታችን አቡነ ቄርሎስ ጳጳስ ስትል ትዝታየን አስታወስከኝ መምህር የፍቅር የደግነት የመልካምነት ተምሳሌት አባታችን አቡነቄሪሎስ በፀሎት አስቡን ... 1
  • @
    @user-id2hc4zm5x3 years ago እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኤልድዬ እድግ በይልን በተስፋ እንጠብቃለን
  • @
    @salme41263 years ago መምህር እኔ የምኖረው ከሀገር ውጭ ነው አይጥ በጣም ይፈታተነኛል ከስራ ወዴ ቤት ስገባ ቂጭ ባልኩበት አምስ ወይም ሰባት ሆኖ ይመጣሉ ባባሪረው አይሄድም እኔ ፈጣሪ ነው የማምልኮ ግን በጣም መኖሪያ ቤት ይመጣሉ ፈጣሪ ለወንድሜ ፀጋው ያብዛለት 4
  • @
    @worektadess12533 years ago በእውነት ከዚህ ገጠመኝ ውስጥ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ሰውን በጉልበት በአመፀኝነት ከማሸነፍ ይልቅ በፍቅር እና ለሰዎች በጎነገር ምህረት በማድረግ የበደደሉንን ነገር ሁሉ በመተው እና ምህረት በማድረግ ትልቅ ትቅም እንዳለው ተምሬያለው ትልቁ ነገር ፍቅር ነው ይሄን ገጠመኝ እንድሰማ የረዳኝን አምላኬን አመሰግነዋለሁ 1
  • @
    @user-fj7jy7fq3j3 years ago ሰላም የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርምልን ጸጋውድ ይብዛልህ እውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የልጁ ትግስት በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🕊💒 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
  • @
    @yezinamulu67273 years ago Memhir medihanialem yitebkilin nurlin enamesegnalen 1
  • @
    @pokia6803 years ago Mecareshawu yee miamir gaxamanyi baxam das ilal memerachin hunkan basalam maxakilin 2
  • @
    @abatobecrnetkasebey24493 years ago በእውነት እንዴት ደስ የሜል ነው ይገርማል የአምላክ ስራ እኛ ዝቅ ስንል ፈጣሪ ካልጠበቅነው በላይ ከፍ ያረግናል መምህር በርታ ከዚበላይ የምታገለግልበትን እድሜ ያድልክ ቃለህይወትን ያሰማልን
  • @
    @modayadi79563 years ago እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልኝ ኤልዳናዬ መልካም ልደት ውዴ ❤❤ የኔ ወድም አሳዘነኝ የጓደኛዬ ታሪክ ነው ይሄ😭😭😭💔💔
  • @
    @adetemaeryam68893 years ago የእግዚአብሔር አምላክ ቅስ ስሙ የተመሰገን ይሁን በእውነት ለእርሱ ምን ይሳነዋል መምህር አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በጥን ጥልቅ የሆነ የእግዚአብሔር የ
    ድንቅ ስራ ነው ክብረ ተመሰገን መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን በፀጋውና በቅዱሳን በረከትና እረድኤት በጠበቅ እንኳን ለዚህ አበቃቸው ለባለታሪኮቻችን ፍጻሜአችሁ ያማረ ይሁን ለእናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አሜን እውነት ነው በእምንት ሁለለም ይሆናል ...
  • @
    @ethiopiatekedem41503 years ago እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው እውነተኛ ፊልም ይወጣዋል በእውነት ለሁላችሁም እግዚአብሔር በፀጋ በበረከት ይጠብቃችሁ ብዙ የብዙ ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ በርታልን መምህራችን
  • @
    @gfccucu43343 years ago ግሩም ነው በእውነት መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ እታችን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት
    በፆለት አስቡኝ እስከ ቤተሰቦቸ
  • @
    @tghahayoutuification2 years ago አሜን ታታሪ ተጣጣሪ ትጉህ አንቂ መምህራችን እውነት ምነው እኛ እኮ ሁሌም ድራማ የምናየው የግብፃችን ነው ግን አለማዊው ድራማና ፊልም እስከ አለም አቀፍ ደረጃ ደርሷል የኦርቶዶስን ማእተብ እያደረጉ ጭካኔና ዝሙት እንዱሁም በጭፍፈራ ሲውረገረጉበት እናያለን እግዚአብሔር ይማረን አንቂ
    ክቡር አባታችንን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን የላከልን እግዚአብሔርን አሁንም ይቅር ይለን ይምረን ዘንድ በቸርነቱ እንማፀነዋለን አሜን ለቤተክርስትያናችን ምህረትን ይላክልን አሜን ግን እውነትን ነው ህይወታችን ውስጡን ከተናገርነው እኮ ጉዱ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን መምህር ልጆችህን በ እግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ በብዙ ጥበብ በሞገስ ባርኮ ያሳድግክህ አንተ ለህፃናት ለመጭው ትውልድ መልካም አርኣያ ነህ በርታልን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
    ...
  • @
    @user-io2pl9zx4e3 years ago አተን የሰጠን የድግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን 1
  • @
    @ghhghy30862 years ago እግዚአብሔር ይመስገንባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የነሱን ሂወት የቀረ እግዚአብሔር የኛንም ህይወት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን