المدة الزمنية 24:5

Abbay Media Daily News / August 01 , 2020 / አባይ ሚዲያ ዕለታዊ ዜና / Ethiopia News Today

27 173 مشاهدة
0
0
تم نشره في 2020/08/01

የአባይ ሚዲያ YouTube ሰብስክራይብ ያድርጉ ➨ ➨ /abbaymedia Birhanu Jula/ Adem Farah/ Debretsion G/Michael/ Abiy Ahmed/ Hayelom Areaya/ Bacha Debele/ Institution of the Ombudsman/ Kotebe Metropolitan University/ TPLF #Ethiopia #Ethiopianews #AbbayMedia ........... Abbay Media - All Things Ethiopia For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (posting @ abbaymedia.com). If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (posting @ abbaymedia.com).

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 64
  • @
    @efrem74334 years ago መከላከያ ከትግራይ ህዝብ እንወጋለን ካሉ
    ይመኩሩ የትግራይ ህዝብ በጦሩነት እንደማይፍራ ያቁታል
    1
  • @
    @atenaguzekarias59184 years ago ዳኛቸው አሰፋ ሰው እና ሙሁር ተብሎ ሲጠየቅ ያሳዝናል።የገነት ዘወዴና የዳዊት የሆንሰ ታናሸ ወንድም ለመጣው መንግሴ እግር ላሽ ዘር። 3
  • @
    @dereje764 years ago When did dagnachew became a law Expert?
  • @
    @birukgetaneh61534 years ago ልዩ ኃይል ብሎ ነገር ዓላማው ራሱ ግልፅ አይደለም።
    አሁን የሚያስፈልገው ሻሸመኔና በመሳሰሉ ቦታዎች ላይ ሰው ሲታረድና ንብረት ሲቃጠል አልታዘዝኩም በሚል እያየ ዝም የማይልና በፌዴራል የሚታዘዝ ልዩ ህግ አስከባሪ መሆን አለበት።
    2
  • @
    @wesenyebelay68094 years ago ጀግና ትመስላለህ ሀሀ ልዩ ሀይልልል ልዩ አሳራጀ ነገር ለማባባስ ሲሆን ትሰራለህ ነገር ለማብረድ ሲሆን ተገትረህ ሰው ሲታረድ ዝም ብለህ ታሳርዳለህ
  • @
    @tenubekele55534 years ago ኦነግ ሾኔን ይክሰሱ እንጂ ኢንጂነር ምን አደረገ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ነው ፍጥጥ ያለው እውነት እያለ ቄሮ እንደገደለው እየታወቀ ፍርደ ገምድል መሆን በጣም ያሳፍራል 2
  • @
    @belnewulde26474 years ago EZEMA AND ESAT YE AMARA PEOPLE NUMBER ONE ENEMY FAKE ETHIOPIANZEM GROUP NEWE SPECIAL BIRHANU NEGA 60S GENERATION BANDA 4
  • @
    @NORTAMRAT4 years ago ላለፉት ሃያዘጠኝ አመታት የህወሃት ግፍ ሲነገር ህወሃት ስድስት ሚሊዮን ሆነን አንቅጠቀጥን የሚል ኩራት ነበር ያሳበጣት በብሄር ብሄረሰቦች ካባ ተደብቃ..አሁን ካባው ሲገለጥ ወጥ በወጥ.. ተገንጥለናል አናውቃችሁም አታውቁንም... ልክ ኤርትራ በተገነጠለች ማግስት ህወሃት ኤርትራን ምንም እንዳላደረገች... 1
  • @
    @g.ahabteselassie71874 years ago Ere ebakachu Amhara kelel men nekachu. Ye bahel medhanitus geignts men derese?
  • @
    @NORTAMRAT4 years ago ህወሃት ኤርትራን አስገንጥላ ግን ወደቡ ላይ ሻቢያ ለብቻው ፈላጭ ቆራጭ ሲሆን ውድ ወንድሞቻችን ስትገነጠሉ ዛላምበሳን ወስዳችሁዋል...ኤርትራን ውረር...
    ህወሃት ትግራይን ሲገነጥል ደግሞ...ኢትዮጵያ ወልቃይትን በስህተት ይዛችሁ እብስ አላችሁ..ውረር ትግራይን...ኧረ ያው መልሰናል...ውረር ትግራይን ኩናማ ነጻ እስኪወጣ...
    1
  • @
    @mulumola65614 years ago Good job Abbay Media
    For your latest information 👍👍👍👍
  • @
    @andemariamlibsu30044 years ago ልዩ ሃይል ፥ የሚኖረው ለምንድን ነው? ለብጥብጥ? ኦኦኦኦ!!! ኣረ ይቅርርር።
  • @
    @bklgg17384 years ago ማንም ቢደነፋ: የዓለም ጦር ትግራይ ቢገባም: አንድ ነገር እውነት ነው:: የትግራይ ፈደራል ስቴት የፖለቲካ መብቱ ያድግ እንደሆነ እንጂ አይቀጭጭም:: በደምና ባጥንት የተገነባ መንግስት ነው::
  • @
    @user-wp4sg7vn3r4 years ago ሌፍተናንት ጄነራል ባጫ ፣ የኢትዮጵያ የፌደሬሽን ምክር ቤት የሚለውን ሰምተሃል? የት ሃገር ነው ያሉት ጄነራል? ባንድ ሃገር ኣስር ምላስ ሆንን እኮ!
  • @
    @moanbessa52634 years ago አይ ጊዜ አይ ዘመን; ዛሬ አብይ አህመድ የኦሮሞን መሪዎች አስሮልኛል የኦሮሞ ህዝብን በጠመንጃ ተቆጣጥሯል ብላቹ እስክስታ የምትወርዱ ; ነገ ደግሞ ወደእናንተ ሲመጣ አብይ አህመድ ገዳይ ነው; ኦነግ ነው ብላቹ D.C ላይ ሰልፍ ስትወጡ ታይቶኝ በጣም አሳቀኝ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ 1
  • @
    @mesfintadessebelete13604 years ago tikikil liyu hayil yekilil polis lemin enidetewakere baygebagenim hulum befederal sir mehon alebachew lemin bibal eyehone yalew etiopiyawinet sayihon gosegninet silehone .
  • @
    @ethioritrea15384 years ago ምርጫ አለ ማካሄድ እንጅ ምርጫ ማካሄር፣ ከዲክታተሮችና ከፋሽሽቶች በቀር ማንን ዮዳል? ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ትንሽ ከውስኪው ቀነስ አርገህ ውሀ በብዛት መጠጣት ጀምር እውነተኛ አስተማሪ ለመሆን። ክልሎች የራሳቸው ሉዩ ሀይል ሊኖራቸው አይገባም የሚል!! በራሱ መተማመን ይ\አሌለውና በሕዝብ ላይ ሸፍጥ ሊሰራ ያቀደ አምባግነን መንግስት ብቻ ነው። ይህንንም አሳብ የሚቀበል ክልል የሚወክላቸውን ሕዝቦች መብት ከላያቸው ገፎ ለማስረከብ የተዘጋጀ ሲሆን ብቻ ነው። ትግራይ የራሷ ልዩ ሀይል ያስፈልጋታል በሂህ የሚደራደር ራቁቱን የሚሆን አንድም ትግሬ ያለ አይመውስለኝም፣ ክልልን ማፍረስ ማለት ነው፣ የኢሳያስ ምከር ተቀባይነት የለውም !!!!!!!! ጀኔራል በሕግ ከሄዱ ጦርነት አይኖርም፣ ... 1
  • @
    @user-wp4sg7vn3r4 years ago ኣይ ዳኛቸው ቂጥኞ። ዘላለም እያታለልክ እንድ ፈላስፋ ለመቅረብ ትሞክራለህ። ኣሁንደግሞ ምን ያህል ብትከፈል ነው የህግ ልሂቅ ሆነህ የመጣሀው?
  • @
    @zemadaily4 years ago እኛ ለኛ የተፈጠርን አንዳችን ያለ አንዳችን መኖር አንችልም ስለዚ እኛ እንዋደድ ፈጣሪ ፍቅር ያብዛልን ፍቅር አሸናፊ ነዉ። ተቀላቀሉኝ ቻናሌን https://youtu.be/-o5wzTvzIYE 3
  • @
    @sewtsew12854 years ago ዳኛቸው አሰፋ ለስሙ ዶክተር ነህ። ያን ሁሉ አመት አሜሪካን አገር ስትቀመጥ ዲግሪህ ከመጠጥ ቤት ወሬኛነት አላለፈም። አንድ ትምርት ቤት እንኯዋን አላስተማርክም።ዛሬ በኢትዮጵያ ልክ እንደትልቅ ሰው ትመጻደቃለህ።