المدة الزمنية 10:15

መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳለን የምናውቅባቸው አምስት መንገዶች እና መፍትሔዎቻቸው

بواسطة Sodere TV
76 601 مشاهدة
0
1.2 K
تم نشره في 2019/03/28

Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on YouTube, Facebook, websites, TV stations and any other media.

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 147
  • @
    @user-pk9mu7zg6pمنذ 5 سنوات እናመሰግናለን ግን በመሀል መሀል ያለው ክላሲክ በጣም ይረብሻል 31
  • @
    @ahemdbedwi6241منذ 5 سنوات You are good advicer we thank you our sister
  • @
    @emmanuelhope4917منذ 5 سنوات Thank you doctor for advise and information
  • @
    @desalegnminalu1460منذ 5 سنوات wow nice pc idea eni gen yaleteyekut ena yalanagerkut doctor yelem mamaye ena mn ale meslesh betam now emechegerew mokerku tewokut mn laderg belesh.
  • @
    @user-ff5ow7ej5cمنذ 5 سنوات Tiru new inamesaginalen
    Gin tiyake alegn yedid madimat madanitu mindinew manseus?
    1
  • @
    @user-xn8zx5os7jمنذ 4 سنوات እናመሰግናለን እኔ ጥርሴ ይደማል ድደ ተሰብስቦል መፍትሄ ካለሺ 2
  • @
    @muddasirdaba4574منذ 2 سنوات Wede betam anasaginalhu gadangahen betam yasachagiratal
  • @
    @sara-uj1fjمنذ 4 سنوات Wow betam gobaz betam temchteshegal barchi gobaz d, /r nes
  • @
    @yimuasefa3344منذ 2 سنوات Ena Betame techegryalhu Mehaberawey nuro. ERSAN AGELALEHU .KE balebata gare erasu menem neshanete yelegnem .Konfidense yelegnem. Mefthawe men yhon dr. AMESGNALHU.
  • @
    @eteneshmandefro7040منذ 5 سنوات ዶክተርየ አሪፍ ትምህርት ነ ው
    አንድ ጥያቄ አለኝ
    ምንም የአፍ ጠረን ሳይኖር የራስ መተማመኑ አናሳ ከሆነ ችግሩን እንዴት መፍታት ይቻላል?
    ሳይኮሎጅ ጋር ሄዶ ምክር ከመቀበል ውጭ ምን መፍትሔ አለብሽ?!!
    10
  • @
    @ogbitkidane9237منذ 3 سنوات Thank you Dr for your education.
    Can you tell me why mouth dries during night?
    What is the solution?
  • @
    @Aisha-hu7fvمنذ 5 سنوات Ebakesha yane konjooo ye selk kuter ena adress lakileng
  • @
    @neymayousef4841منذ 5 سنوات ዶክተር እኔ አድስ ጥርስ ወጣብኝ ግን በጣም ያመኛል ያብጣል መፍትሄ ካለሽ እጠብቃለሁ 1
  • @
    @user-oj5jt8br7jمنذ 5 سنوات Be akale meto lemtakme aderasha please ?
  • @
    @foziyafoziya986منذ 5 سنوات btame enamsgnalne btrfe egeri tate laye btenshewa tati mkakle nche ngre yewtabegale weha selmibzabege nwe mslge mfethi kalwe mla bluge
  • @
    @banchayehusefefe5604منذ 2 سنوات Timhrtu try new gin clascaluna photow mindin new
  • @
    @mekdiethio3515منذ 4 سنوات በእግዚአብሔር እህቶቼ መልሱልኝ እድሁም ዶክተር ቤዛ መልስሽን እጠብቃለሁ
    እኔ የአፍ ጠረን የለኝም ግን አፌን ቦርሼም ሆነ ሳልቦርሽ ጥሩ ስሜት የለኝም አፌ ውስጥ የያዝኩትን ምራቅ መዋጥ አልችልም
    ሌላው የአፌ ጣእም ራሱ መራራ ነው እና ስቦርሽም ጥሩ ስሜት አይሰማኝም ምን ላድርግ ??
  • @
    @zonivazebu7475منذ 2 سنوات Ebakshin D/r Le Midema Tirs Min Timkriyalshi Amsgnalhu
  • @
    @ahemdbedwi6241منذ 5 سنوات Guys Ena akim bate haja mnm yelekm alugn mndnew maregew lena teren endalw nw fl maregw
  • @
    @user-xw5op1nb9oمنذ 5 سنوات እኔ ድዴ ይደማል ድዴም ተበላሽቶል የድዴ ስጋ ተሰብስቦል ለመበረሽ ያስቸግረኛል የተሰበሰበው ድዴ ይደማል 2
  • @
    @Aisha-hu7fvمنذ 5 سنوات Selk ena adress benatesh Dr bexam be xerse emem ena be afe xern eytesekayew new ebakeshan Dr adress selk tsafilng keser
  • @
    @user-ue3bq3oc4kمنذ 2 سنوات እናተ ሀኪም አደላችሁምደ ምናለ ቁጥራችሁን ብታሥቀምጡ ብንታከም እኔ ጉሮሮየ ላይነው ሽታው
  • @
    @user-ue3bq3oc4kمنذ 2 سنوات ወይም አድራሻችሁን ንገሩን ከመቶ አምሣዎች አመናል ኧረአላቁን እባካችሁ
  • @
    @afhcyhc3785منذ 2 سنوات Ine befit minim ye af xeren yellebinyim nebber neger gin xirsen kasaasserkuny buhalaa iyyeshettete aschegereny
  • @
    @salama4669منذ 5 سنوات የአፍ ጠረን ለራሱ እጁ ላይ ኡህ ብሎ ተንፍሶ ማስተት ያቻላል ደግሞ የአፍ ጠረን ይታወቃል ጥሩ ቃናም የለውም ለራስ ይሸታልም እኔ የለብኝም አንዳንዴ ሽንኩርት እበላለሁ እና ጥዋት ስነሳ ሮጨ የምታጠብ ጥርሴን ምላሴንም አለዳለሁ 6
  • @
    @user-iw1un9kb9zمنذ 5 سنوات ደኩተር እናመሠግናለን እባክሽ ስተኛ ልጋጋግ ይወጣኛል እና በጣም ሽታ አለው እባክሽ መላ ካለሽ 5
  • @
    @user-zy4id5mt7iمنذ 5 سنوات እናመሰግናለን ደክተር የኔ ጥያቄ ለይት ያለ ነው ብልቴ ንፍስ እያመጣብኝተቸግሪ አለሁ እባክሽን መፍትሄ ካለሽ በትነግሪኝ 1
  • @
    @tigistmekonne6379منذ 5 سنوات እውነት እግዚአብሔር ይስጥልን !። እስቲ የግር ሽታ መንስኤው ምንድነው ማለትም ከግዜ ወደህ የመጣ ሽታ ነው መዳኒቱ እና መንስኤውን ብታስረጂኝ? እግዚአብሔር ያክብርልኝ! መልስሽን በተስፍ እጠብቃለሁ!!/ 2
  • @
    @amenashko0988منذ 5 سنوات Stawri be fast tigist yelegnim beterefe classicalu yidebral lelaw yaf teren yalebet saw bizum lemawok ayadagitim iske hakim bet miyaswosid aymeslegnim bemecheresham stawri mixxin yalech amargna tetekemi
  • @
    @meberaman3140منذ 5 سنوات እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቕሽ ምንም አይነት ጠረን( ሽታ ) ጥሩ ሆነ መጥፎ ጠረን ማሽተት አለመቻል ፤ ማሽተት እንድንችል ምን ማደረግ ይጠበቅብናል ፡፡ አመሰግናለሁ
  • @
    @emuhamza2351منذ 5 سنوات ለማሶጣትም አረብ ሀገር ነው ያለሁት አስቸገረኝ መፍትሄ ያለው ሁሉ ያስረዳኝ ምን እንደማደርግ
  • @
    @emuhamza2351منذ 5 سنوات እናመሰግናለን ዶክተር ሀሪፍ ምክር ነው እኔየግል ጥያቄ አለኝ የረግዝና መከላከያ አስቀብሬ ነበር ፔረደ አላቋርጥ አለ ምን ትመክሪኛለሽ መልስሽን በተስፋ እጠብቃለሁ
  • @
    @samsunguser10منذ 3 سنوات Too much music in between. Its really annoying
  • @
    @user-br6vz9ve2iمنذ 5 سنوات ሞኝ እና ወረቀት የያዘውን አይለቅም አሉ ሂጄ የመዳምን መስታወት ግጥም አልኩበት የለብኝም ከ ጠረኑ ነፃ ነኝ ሰምተሻል!እናመሰግናለን 4
  • @
    @romiyshow6739منذ 4 سنوات እኔ ጉሮሮዬ ወስጥ ቆሻሻ የሆነ ነገር አለ በምን እና እንዴት ነው ሊፀዳ ወይም ማውጣት የምችለው ሀኪም ቤት ስሄድ ምንም የለውም አሉኝ ምፍትሄ ካላቹ ፕሊስ ንገሩኝ
  • @
    @habshihabshi6603منذ 5 سنوات እናመሰግናለን ዶክተር እኔ የብብት ላብ መጣም ሰላምን ነስቶኛል ያልሞከርሁት ዶዶራት የለም ግን ሊተውኝ አልቻለም እባክሺን መላበይኝ 4
  • @
    @halemaa2374منذ 5 سنوات አረ ዶክተር ጡቴን ጫፉን በጣምያሣክከኛል 3ወርሆነኝ ከዛሬ ነገይሻለኛልያልኩ እባክሽ መላዳለሽ ተጨንቂያለሁ
  • @
    @meazatefera2494منذ 5 سنوات እኔ ቶንሲል ኢንፌክሽን አለብኝ እናም አፌ ይሸታል ጥርሴን በቀን ሁለቴ ነው የምፍቀው እናም ሽታውን ላጠፋው አልቻልኩም የምትረጂኝ ነገር ካለ ዶክተር 9
  • @
    @Tube-bp6odمنذ 5 سنوات አልሃምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች በቀን 5 ጊዜ ስለምንጎመጥመጥ ችግር አይኖረነም ኢንሻአላህ 12
  • @
    @misikirgeremew2606منذ 5 سنوات እኔ ጥርሶቼ አለቁ ከስር ስጋዬ ይሽሽና ይበልዛል ከዚያ ይነቃነቃል ጆክትር መፍትሄው ምንድነው ነገሪኝ እባክሽ