المدة الزمنية 9:57

Ethiopian food/ how to make pastini/የፓስቲኒ አሰራር።

بواسطة Kiya Tube
484 586 مشاهدة
0
7 K
تم نشره في 2018/05/03

ለመስራት የሚያስፈልጉን:- 5 ኩባያ የፍርኖ ዱቄት እና ተጨማሪ 5 የሾርባ ማንኪያ እቃ ላይ ነስንሰን የምናሽበት ዱቄት 2 1/2 ኩባያ ዉሀ 1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር 2 የሻይ ማንኪያ እርሾ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 783
  • @
    @KiyaTube46 years ago ሰላም እንዴት ናችሁ እንኳን በሰላም ወደ ቻናሌ መጣችሁ። የሁላችሁንም ጥያቄ ለመመለስ ይህንን ፖስቲኒ (ፓስቲ) ስንሰራ ዉስጡ ሊጥ ሆነብን ላላችሁኝ(ለምትሉ) ምክንያቱን ሳብራራ 1ኛ ቪዲዮዉ ላይ እደገለፅኩት ሊጡ ደረቅ ብሎ መቦካት አለበት 2ኛ ዘይቱ ከጋለ በኋላ እሳቱን ቀንሰን ሀይል ሳይበዛ መጥበስ አለብን 3ኛ ሊጡን ማብዛትና በጣም ማድበልበል የለብንም በትንሽ በትንሹ ቦጨቅ ቦጨቅ እያደረግን መጨመር ነዉ። በእርግጠኝነት በዚህ መሰረት ከሰራችሁት የማይሆንበት ምንም ምክንያት የለም። እንግዲህ የሁላችሁንም ጥያቄ የመለስኩ ይመስለኛል አመሰግናለዉ። ... 118
  • @
    @asefateferra27705 years ago Thank you for this video! The pasti looks amazing! 4
  • @
    @nejatmuhammed53856 years ago Masha Allah betam yameral yenea balemuya ejesh yebarek insha Allah enam emokerewalehu 2
  • @
    @user-uk2rj4eb8l6 years ago ለመጀመረያዬ ነው ሳይሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
  • @
    @user-yf2gt9ly6l5 years ago እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነው ሠርቸው ቆንጆ እና የሚጣፍጥ ባስቲ ሆኖልኛል በርቺ እህቴ 1
  • @
    @eyerusalemtakele81284 years ago Wow thank you so much I will do l like it
  • @
    @yusira90846 years ago በጣም ነው ምወደው ጮርናቄ እናመሰግናለን ሁሌ እየሰራሁ እበላለው ቀላል ነው 1
  • @
    @asanatamam86316 years ago Wooow yamral ijish yibarak yene konjoo
  • @
    @user-py5dw8wm3x6 years ago ጥሩ ነው ያገሬ ልጅ እንዳንቼ ድቡል ቡል ሰርቼ አላዋምጂ ፓስቲ ከዱሮውም ውስጤ ነው ጮርናቄ 12
  • @
    @misrakdeguma70534 years ago Thank you yagera legend Hod bless you for sharing! 1
  • @
    @user-kt8gu9sd9p6 years ago 👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌እናመሰግናለን
    በጣም ነው የምወደው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    1
  • @
    @kertatawatady95016 years ago Waw yhena sambusa beram wedalew koy mokiralew gn mawuch keyri le ejish tinikake ayi demo rejim vdio aybalew berchi tnx for....,
  • @
    @sfe86846 years ago ወውውው ቀላልልል አሰራርር እኔ በጣምም ነው ምወደው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ባለሙያ
  • @
    @messymessys57285 years ago Hi.betam amronal semonon le mesrat mokiralew. AmesGinalew. 1
  • @
    @enesyemaryamnegnyemaryam27706 years ago Wow😍😍lemejemeriya gize saysh ejsh ybarek
  • @
    @frayroston70283 years ago Betam konjo new sister Kiya. It look delicious and easy. I will make this soon for the kiddos and thank you for posting the exact measurement in the description box. You are the best 👌 may God bless you abundantly 🙏
  • @
    @ghch57746 years ago Yene Qonjoo mashallah ine bexamm na.u yemiwade.u mesratun gin alchilim naber ahun ye madam duqet fardebet beqa lijmer na.u ahun 3
  • @
    @eyerusalembogale68136 years ago ejesh yebarek thank you
    gen guante beteteqemi teru new lesew setasayi
  • @
    @amarechgessesse92936 years ago Wooow betam konjoo new enam nege seralew
  • @
    @zinazinash38234 years ago Wwwow Bexam Dedi Yilali Tebarek 😘😘💞💞 Gobezi Yene Konjo👍👍👍👍
  • @
    @kukukuku78106 years ago Yene konjo mn gzem lit snaboka yetat lay getagetoch mewtat albachew.Thanks
  • @
    @denegelenate8146 years ago ኡኡኡ አስጎመጀሽኝ በጣም ነው የምወደው ትኩሡን ከሻይ ጋር ሲያምር የሠራሽው ቆይ ሰርቼ በላለው አመሠግናለው 1
  • @
    @muhmadmhmhn21496 years ago እውነት እግዝያብሄር ይስጣችሁ ሞያ ቤታችን ቁጭ በለን ለምትሰጡን ሁሉ። 190
  • @
    @astermengistu25005 years ago Thank you erguze Nene amrone neber serca eblalaew
  • @
    @meazawolde5584 years ago Thank you for sharing....I think you should include measuring methods.
  • @
    @selam12ful6 years ago አህታዊ ምክር። ሙያው ጥሩ ነው። ነገርግን የመጨረሻ የጤና ጠንቅ ነው። ለልጆችም አታስለምጂ። 4
  • @
    @user-yq5wr3jy1b5 years ago ወይኔ የኔውድ አመሰግናለሁ እደኔፓስቲን የሚወድ ዛሬ እሰራለሁ እዳችታማረልኝመልሸእመጣለሁ
  • @
    @aweaman14975 years ago ወይኔ ማር ቆቆር ባታሳይኝ ነበር እንዴት እንደምወድ እናመሰግናለን 1
  • @
    @lamlamlamlam84806 years ago Harifnew enebetam temechtobn egsheybarek
  • @
    @sssss65864 years ago ሰላም ነሽ ኪያ በጣም ወድጀዋለሁ እጅሽን አላ የበለጠ ያጣፍጥልሽ ናጀባዱ ጅራዱ
  • @
    @hayatomar34076 years ago አላህ ይጨምርልሽ ደስ ይላል ከህፃንነቴ ምወደው ምግብ ነው መስራቱ እያየሁ እለምዳለው
  • @
    @gsbs685 years ago Wawe tank you sistuu sarchee balchalwe arfe nawe
  • @
    @user-zw5hm2yb1w4 years ago በቅርቡ በስራሽው ላይ ጠይቄሽ ነበር አስጎመጀሽኝ አሁኑኑ እስራዋለው እጅሽ ይባረክ
  • @
    @raheilali225 years ago Enmsagnlne ehete nafkogye batme aref nawe sarechawe nabare shukran